ያንተ በመሆኔ
Yante Bemehonie
ትራክ 3 · 5:27 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ያንተ በመሆኔን ደስ ደስ እያለኝ
ደስ ደስ እያለኝ ደስ ደስ እያለኝ
ልጅህ በመሆኔን ደስ ደስ እያለኝ
ደስ ደስ እያለኝ ደስ ደስ እያለኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
አሃ አሃ ……ላብዛ አምልኮን
አሃ አሃ ….. ላብዛ ዝማሬን
አሃ አሃ .…..ላብዛ እልልታ
አሃ አሃ .…. ለክብርህ ጌታ 2x
ቁጥር 3 · Verse 3
ሌላ ታሪክ የለኝ ጌታዬ የለኝ
አንተው ነህ ታሪኬ ሰው ያደረከኝ
ካንተ ሌላ ላላይ ላላይ
ወድጄ (ፈቅጄ) ወሰንኩኝ ሾምኩህ በልቤ ላይ 2x
ቁጥር 4 · Verse 4
ልቤ ልቤማ ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ
ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ
ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ
ልቤ ወዶ ቀረ ልቤ
አዝማች · Chorus
አሃ አሃ …ላብዛ አምልኮን
አሃ አሃ … ላብዛ ዝማሬን
አሃ አሃ …..ላብዛ እልልታ
አሃ አሃ …. ለክብርህ ጌታ 2x
ቁጥር 5 · Verse 5
ታዘዘልኝ ቀለበቱ መጣ
ታዘዘልኝ የክብሩ ልብስ
ታዘዘልኝ ልጅ ሆኜ እንድመጣ
ታዘዘልኝ ቅኔው ና ደስታው
አቤት የምለውን አጣው እንባ ቀደመኝ
እንደኔ አይነቱን ነው ሰው ያደረገኝ
ያ ደግ እጅ ነካኝ ፍቅር የሞላው
አዘንን አውልቆ ደስታ የሚያለብሰው
ቁጥር 6 · Verse 6
ደስታ የሚያለብሰው ደስታ የሚያለብሰው
የገባሁበት ቤት ድርቀት የማያውቀው
የሕይወት እንጀራው ሌማቱ እርጥብ ነው 2x
ቁጥር 7 · Verse 7
አሃሃ እዚህ ቤት ስገባ ሸክሜ ቀለለ
አሃሃ የሚያስጨንቀኝም ወዲያ ተነቀለ
አዝማች · Chorus
አሃ አሃ …ላብዛ አምልኮን
አሃ አሃ … ላብዛ ዝማሬን
አሃ አሃ …..ላብዛ እልልታ
አሃ አሃ …. ለክብርህ ጌታ 2x
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ