ያድናል ኢየሱስ
Yadenal Eyesus
4:29 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት
ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል
ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል
ቁጥር 1 · Verse 1
አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማ መንደር ብርሃኑን አብሪ
ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ
አዝማች · Chorus
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት
ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል
ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል
ቁጥር 2 · Verse 2
የዕዳ ፅፈታችንን በመስቀል የደመሰሰው
ስለ ሰው ልጆች ሀጢያት እርግማን የሆነው
ሌላ የድነት መንገድ የለም ከማመን ከሱ ውጪ
ይሄን ለማብሰር ታድያለሁ ስእግዚአብሔር ልጅ
ቁጥር 3 · Verse 3
አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማ መንደር ብርሃኑን አብሪ
ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ
አዝማች · Chorus
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት
ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል
ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል
ቁጥር 4 · Verse 4
ከተስፋው ቃል እጅግ ርቀን የጠፋን ነበርን
በስጋ ሀሳብ እንደልባችን የተመላለስን
እግዚአብሔር ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ
የዘላለምን ህይወት ሰጠን በፀጋው አዳነን
ቁጥር 5 · Verse 5
አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማ መንደር ብርሃኑን አብሪ
ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ
አዝማች · Chorus
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት
ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል
ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ