Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ዘንድሮ ሰዎች

Zendero Sewoch

ትራክ 10 · 5:06 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት

አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት

አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው

አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው

አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

እረሳሀን ተውከን ሲሉ ብዙዎች እሰማለው

በምድር ላይ ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ሆኖባቸው

እኔ ግን አንተን ሳይ ተራራው ይከለልብኛል

ዘንድሮ ሰዎች ከሚሉህ ለእኔ ተለይተሃል (፪x)

አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት

አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት

አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው

አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው

አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

ደመና ባይጠቁር ነፋስ ባይነፍስም

የአየሩ ሁኔታ ህልውህን ባይገልጥህ

እኔ ግን አንተን ሳይ ሸለቆው ይሞላልኛል

ዘንድሮ ሰዎች ከሚያዩህ ለእኔ ተለይተሃል (፪x)

አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት

አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት

አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው

አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው

አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ