አምላኬ ሆይ
Amlakie Hoy
ትራክ 9 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ሞቷል ብዬ አፈር ሳለብሰው
ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው
ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው (፪x)
አምላኬ ሆይ አደንቅሃለው
ሌላ ነገር አይደለም ይሄስ ታምር ነው
ይኸው ቆሞ ይሄዳል ሞተ የተባለው (፬x)
አንተን ጠርቶ ማን ዘገየ
ከሰው ሁሉ የተለየ
አንተን ብሎ ማን አፈረ
ማን ከሰረ ማን ከሰረ (፪x)
ሞቷል ብዬ አፈር ሳለብሰው
ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው
ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው (፪x)
አምላኬ ሆይ አደንቅሃለው
ሌላ ነገር አይደለም ይሄስ ታምር ነው
ይኸው ቆሞ ይሄዳል ሞተ የተባለው (፪x)
አንተን ጠርቶ ማን ዘገየ
ከሰው ሁሉ የተለየ
አንተን ብሎ ማን አፈረ
ማን ከሰረ ማን ከሰረ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ኦ ነፍሴን አዳናት
ኦ ከእሳት አወጣት
ኦ እስሯን ፈቶ
ኦ ነጻ ነሽ አላት (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አምላኬ ታድጐኛል
ዜግነቴን ለውጦታል
ቋንቋዬን ቀይሮታል
ሠማያዊ አድርጐታል (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ኦ ነፍሴን አዳናት
ኦ ከእሳት አወጣት
ኦ እስሯን ፈቶ
ኦ ነጻ ነሽ አላት (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
የሚያስብልኝ አለኝ
የውስጤን የሚያውቅልኝ
የእሳቱን ቅጥር ሰርቶ
ይጠብቀኛል ተግቶ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ