Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

Kalkidan Tilahun/Atelewawetem/Gera Alegabam

ትራክ 5 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ

በሰው አይምሮ መች ትለካለህ (፬x)

አላማህ በእኔ ላይ ፍቅር ነው ግልጽ ነው

በጐ ነው ሃሳብህ አንተ የምታውቀው

አንተ የምታውቀው (፪x)

መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ

አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ

ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው

አምላክ በእኔ ይሆናል ያለው (፪x)

ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ

በሰው አይምሮ መች ትለካለህ (፬x)

ተስፋና ፍጻሜ መጨረሻ አለው

ተጀምሮ አይቀርም እግዚአብሔር ያለው

እግዚአብሔር ያለው (፪x)

መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ

አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ

ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው

አምላክ በእኔ ይሆናል ያለው (፪x)

ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ

በሰው አይምሮ መች ትለካለህ (፬x)

መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ

አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ

ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው

አምላክ በእኔ ይሆናል ያለው (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ