ምን አለ
Men Ale
ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ
መጽሃፉ ምን አለ
ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል
መጽሃፉ ምን ይላል
ድል የአንተ ነው ይላል
ድል የአንቺ ነው ይላል
ድል የእኛ ነው ይላል
ድል የእኔ ነው ይላል
ድል የአንተ ነው ይላል
ድል የራሴ ነው ይላል
ድል የእኛ ነው ይላል
ቁጥር 1 · Verse 1
ትሸነፋለህ አላለም
ትዋረዳለህ አላለም
ትታመማለህ አላለም
ትደኽያለህ አላለም
ቁጥር 2 · Verse 2
ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ
መጽሃፉ ምን አለ
ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል
መጽሃፉ ምን ይላል
ድል የአንተ ነው ይላል
ድል የአንቺ ነው ይላል
ድል የእኛ ነው ይላል
ድል የእኔ ነው ይላል
ድል የአንተ ነው ይላል
ድል የራሴ ነው ይላል
ድል የእኛ ነው ይላል
ያልተጻፈ ነገር ለምን ታነባለህ
እርሱ ያላለህን ለምን ነኝ ትላለህ
ድልን ታገኛለህ ኢየሱስ ስላለህ
በአምላክህ ተራራ ትለመልማለህ
ያልተጻፈ ነገር ለምን ታነቢያለሽ
እርሱ ያላልሽን ለምን ነኝ ትያለሽ
ድልን ታገኛለሽ ኢየሱስ ስላለሽ
በአምላክሽ ተራራ ትለመልሚያለሽ
ትሸነፋለህ አላለም
ትዋረዳለህ አላለም
ትታመማለህ አላለም
ትደኽያለህ አላለም
አዝማች · Chorus
ምን አለ ፣ ምን አለ ፣ ምን አለ
መጽሃፉ ምን አለ
ምን ይላል ፣ ምን ይላል ፣ ምን ይላል
መጽሃፉ ምን ይላል
ድል የአንተ ነው ይላል
ድል የአንቺ ነው ይላል
ድል የእኛ ነው ይላል
ድል የእኔ ነው ይላል
ድል የአንተ ነው ይላል
ድል የራሴ ነው ይላል
ድል የእኛ ነው ይላል
ቁጥር 3 · Verse 3
የእግዚአብሔር ቃል ያው ነው ይሰራል
ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ የተሳለ ነው
ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x)
አጥንትን ጅማትን ለይቶ ይወጋል
የውስጥን ስሜትን ይመረምራል
ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x)
የተሳለ ነው ፣ የተሳለ ነው (፬x)
የእግዚአብሔር ቃል ያው ነው ይሰራል
ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ የተሳለ ነው
ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x)
አጥንትን ጅማትን ለይቶ ይወጋል
የውስጥን ስሜትን ይመረምራል
ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (፪x)
የተሳለ ነው ፣ የተሳለ ነው (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ