Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አነሱ

Anesu

2016 · ትራክ 11 · 5:08 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በክርስቶስ ኢየሱስ (፫x)

ተወለድኩ ከመንፈስ (፫x)

ዳግም ዉልደት አግኝቻለው (፫x)

የጨዋዪቱ ልጅ ነኝ የባሪያዪቱ አይደለሁም

በተስፋ ቃሉ ወልዶ የርስቱ ወራሽ አረገኝ

በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነኝ

ቃሉ ነህ የሚለኝን ልክ እንደዛው ነኝ

አነሱ ምድር ሰማይ (፫x)

እርስቴን እግዚአብሔርን ሳይ (፫x)

ፈልጌያቸው አጣኋቸው (፪x)

ሳስተያያቸው

መልካም አደረገ አብ አባት ከላይ

እኔነቴን ሳይሆን ልጁን በእኔ ሲያይ

ልጅ መሆኔ ሳያንሰኝ የእግዚአብሔር ወራሽ ነኝ

አነሱ ምድር ሰማይ (፫x)

እርስቴን እግዚአብሔርን ሳይ (፫x)

ፈልጌያቸው አጣኋቸው (፪x)

ሳስተያያቸው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ