ከየት እንደመጣሁ
Keyet Endemetahu
2016 · ትራክ 7 · 4:41 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መነሻ ስፍራዬን አስታውሰዋለሁ
ከየት እንዳነሳኸኝ መች እዘነጋዋለሁ
ፀጋህ በዝቶልኝ ነው ብሩህ ቀን ማየቴ
እጅህ ደግፎኝ ነው ያማረው ሕይወቴ
አዝማች · Chorus
ያማረው ሕይወቴ (፪x)
ኢየሱስ በአንተ ነው የሰመረው ያማረው ሕይወቴ
ቁጥር 2 · Verse 2
ትርጉም ያገኘሁት ለመኖሬ
ስለረዳኸኝ ነው እንዲህ መዘመሬ
ከየት እንደመጣሁ አስታውሰዋለሁ
እራሴን አውቃለሁ
የድሮው አድራሻዬን መች እረሳዋለሁ
ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ
አዝማች · Chorus
ግን እንዲህ መቆሜ ከአንተ የተነሳ ነው
ኦ ከየት እንደመጣሁ እራሴን አውቃለሁ
ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ
ግን እንዲህ መቆሜ ከአንተ ይተነሳ ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
ከየት እንደመጣሁ አስታውሰዋለሁ
እራሴን አውቃለሁ
የድሮው አድራሻዬን መች እረሳዋለሁ
ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ
ግን እንዲህ መቆሜ ከአንተ የተነሳ ነው
አዝማች · Chorus
ከአንተ የተነሳ ነው (፪x)
ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ
ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ