ስሰማው
Sisemaw
2016 · ትራክ 2 · 6:38 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ስሰማዉ (፫x) ስሰማው (፫x)
የማይሰለቸኝ የማይሰለቸኝ
እየሱሴ የአንተ ስም ነዉ እወደዋለሁኝ (፪x)
ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ
ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ
መስማት አይሰለቸኝ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ተሰበኬ (፪x) ሰምቼ (፪x)
ጆሮዬ ያልጠገበዉ ያንተን ስም ነዉ (፪x)
ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ (፪x)
የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ
እኔ ምወደዉ ስም ኤየሱስ
የምታዘዘዉ ስም ኢየሱስ
እኔ ምወደዉ ስም ኢየሱስ
የከበረ ስም የተቀባ ስም
የምወደዉ ስም ምኖርለት ስም
የከበረ ስም እሳት ያለዉ ስም
የምወደዉ ስም ምኖርለት ስም
ቁጥር 2 · Verse 2
እጠራዋለሁ ኢየሱስ (፰x)
ስሙ የጸና ግንብ ነዉ (፫x)
ስሙ የጸና ግንብ ነዉ (፫x)
ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል
የጌታን ስም የሚጠራ እርሱ ይድናለል (፪x)
አዝማች · Chorus
ስሰማዉ (፫x) ስሰማው (፫x)
የማይሰለቸኝ የማይሰለቸኝ
እየሱሴ የአንተ ስም ነዉ እወደዋለሁኝ (፪x)
ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ
ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ
መስማት አይሰለቸኝ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ