Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ዘምራለሁ

Zemeralehu

2016 · ትራክ 9 · 5:32 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የኢየሱስ ደም የፈሰሰው

እስከ መስቀል የታዘዘው

ይወደኛል የዉነት ሰጠኝ ነፍሱን

ኦኦኦ

ዘምራለው ዘምራለው ለመድኃኒቴ (፪x)

ሞት የተገባኝ እኔ ነበርኩኝ

በበደሌ ምክንያት ከአምላክ የራቅኩኝ

ሞተልኝ ሞቴን ሸለመኝ የእርሱን

ኑሮውን አኖረኝ የእኔን ሞት ሞተልኝ

ለእኔ ነው ለእኔ ነው (፪x)

ኦ ለእኔ ነው (፪x) ኢየሱስ የሞተው

በመስቀል ሞት ተዋረደልኝ

እንደጠቦት የታረደልኝ

መርገሜን የወሰደው ኢየሱስ ነው

ዘምራለው ዘምራለው ለመድኃኒቴ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ