ዓይኖቼ ከሰማይ
Aynochie Kesemay
ትራክ 6 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ዓይኖቼ ከሰማይ እግሮቼ ከምድር
ኢየሱስን አዩና እንዴት ያለ ፍቅር
አዝማች · Chorus
ላላላላላላ ላላላ ላላ ላላላ
ቁጥር 2 · Verse 2
ኢየሱስ ከሰማይ ወደ ምድር መጥቶ
በሕይወት አኖረኝ በእኔ ፋንታ ኖሮ
አዝማች · Chorus
ላላላላላላ ላላላ ላላ ላላላ
ቁጥር 3 · Verse 3
ኢየሱስ በመስቀል ስለ እኔ ተሰቅሎ
ነጻ አውጥቶኛል እዳዬን ከፍሎ
አዝማች · Chorus
ላላላላላላ ላላላ ላላ ላላላ
ቁጥር 4 · Verse 4
አሁን ነጻ ሰው ነኝ ስራዬ ተሰርቷል
በሕይወት መዝገብ ላይ ስሜ ተመዝግቧል
አዝማች · Chorus
ላላላላላላ ላላላ ላላ ላላላ
ቁጥር 5 · Verse 5
አንቺንም አንተንም ጌታ ይፈልጋል
አምናችሁ ተጠጉት ኢየሱስ ያድናል
አዝማች · Chorus
ላላላላላላ ላላላ ላላ ላላላ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ