Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢየሱስ ምን አለ

What Did Jesus Say

ትራክ 4 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ኢየሱስ ምን አለ ምን አለ

ጠይቁ ይሰጣችኋል

መዝጊያውን አንኳኩ ኳ ኳ ኳ

ይከፈታል ፈልጉ ታገኛላችሁ

የሚጠይቅ ይቀበላል

የሚፈልግ እርሱ ያገኛል

መዝጊያውን የሚያንኳኳ ይከፈትለታል

ኢየሱስ ምን አለ ምን አለ

ጠይቁ ይሰጣችኋል

መዝጊያውን አንኳኩ ኳ ኳ ኳ

ይከፈታል ፈልጉ ታገኛላችሁ

በጸሎትም ጠይቃለሁ በምሥጋናም እቀርባለሁ

እግዚአብሔር ጸሎቴን ይሰማል አውቃለሁ

ኢየሱስ ምን አለ ምን አለ

ጠይቁ ይሰጣችኋል

መዝጊያውን አንኳኩ ኳ ኳ ኳ

ይከፈታል ፈልጉ ታገኛላችሁ

ወደ እኔ ጩህ እሰማሃለሁ

አዲስ ነገር አደርጋለሁ

ብሎ የተናገረው እርሱ አምላኬ ነው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ