Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኑ ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት

Come to the Lord's House

ትራክ 1 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ላላ ላላላላላላ ላላላ (፬x)

ኑ ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት

እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ (፪x)

አጨበጭባለሁ ለአምላኬ (፬x)

ላላ ላላላላላላ ላላላ (፬x)

አሸበሸባለሁ ለአምላኬ (፬x)

እዘምራለሁኝ ለአምላኬ (፬x)

ላላ ላላላላላላ ላላላ (፬x)

ኑ ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት

እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ (፪x)

ዕልል እላለሁኝ ለአምላኬ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ