Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኃያል የእኔ እግዚአብሔር

Mighty is my God

ትራክ 10 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

Mighty, mighty (3x) is my God

Mighty, mighty (3x) is my God

ኃያል ኃያል (፫x) የእኔ እግዚአብሔር

ኃያል ኃያል (፫x) የእኔ እግዚአብሔር

እርሱ ሲሰራ ማን ያግደዋል

ማን ማን ማን

እርሱ ሲነሳ ማን ያስቆመዋል

ማን ማን ማን

Holy, holy (3x) is my God

Holy, holy (3x) is my God

ቅዱስ ቅዱስ (፫x) የእኔ እግዚአብሔር

ቅዱስ ቅዱስ (፫x) የእኔ እግዚአብሔር

ኃጢአት በእርሱ ዘንድ ፍፁም ዓይኖርም

ፍፁም ፍፁም

ኃጢአተኛውን ግን ፍፁም አይጠላውም

ፍፁም ፍፁም

Loving, loving (3x) is my God

Loving, loving (3x) is my God

ፍቅር ፍቅር (፫x) የእኔ እግዚአብሔር

ፍቅር ፍቅር (፫x) የእኔ እግዚአብሔር

ራሱን በመስጠት እኔን ወዶኛል

ፍቅር ፍቅር

እንደ ዓይኑ ብሌን ይጠብቀኛል

ፍቅር ፍቅር

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ