Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢየሱስ ለዘለዓለም ይወደኛል

Jesus Loves Me Forever

ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ኢየሱስ ለዘለዓለም ይወደኛል

እርሱ ለዘለዓለም ይወደኛል

ጌታ ለዘለዓለም ይወደኛል

እርሱ ለዘለዓለም ይወደኛል

ከእርሱ ፍቅር (፪x) የሚለየኝ የለም

ከጌታ ፍቅር (፪x) የሚለየኝ የለም

ሌሎቹ ሲከለክሉ (፪x)

እርሱ ግን አምጧቸው አለ

ባረካቸው (፪x) በጣም ወደዳቸው

ባረካቸው (፪x) በጣም ወደዳቸው

ኢየሱስ ለዘለዓለም ይወደኛል

እርሱ ለዘለዓለም ይወደኛል

ጌታ ለዘለዓለም ይወደኛል

እርሱ ለዘለዓለም ይወደኛል

ከእርሱ ፍቅር (፪x) የሚለየኝ የለም

ከጌታ ፍቅር (፪x) የሚለየኝ የለም

ለመጓዝ መንግሥተ ሰማይ (፪x)

እንደነዚህ እንደህጻናት ሁኑ አላቸው በጣም ወደዳቸው (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ