አማኑኤል
Emmanuel
ትራክ 5 · አማርኛ
አማኑኤል (፪x) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር
ድንግል ትጸንሳለች
ወንድ ልጅ ትወልዳለች
ስሙን አማኑኤል ይሉታል (፪x)
አማኑኤል (፪x) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር
እነሆ ትጸንሻለሽ
ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ
ስሙን ኢየሱስ ትይዋለሽ (፪x)
አማኑኤል (፪x) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር
ተፈጸመ የተነገረው
ኢየሱስ መጣ እንደተባለው
ኢየሱስ ተወለደልን ከኃጢአት ሊያድነን
ዘለዓለም ሥሙ ይክበርልን (፪x)
አማኑኤል (፪x) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር
ከድንግል ተወለደ ሁላችንን ሊያድነን
አሜን ሥሙ ይክበርልን (፪x)
Emmanuel (2x) God is with us
the virgin will be with child
he is given to us from God
They call him Emmanuel (2x)
Emmanuel (2x) God is with us
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ