እረካለሁ
Ereqalehu
2014 · ትራክ 2 · 5:43 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እውስዳለሁ እባረካለሁ
እቀበላለሁ አይሃለሁ
እውስዳለሁ እጠግባለሁ
እቀበላለሁ አሜን አይሃለሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ እረካለሁ/2
ድሮስ ማጽናናት ልማድህ
ዛሬም እንደነበርክ ነህ
ድሮስ መባረክ ልማድህ
ዛሬም እንደነበርክ ነህ
አንተ እያለህ ያው በቦታህ ኧረ ለምን ሌቤ ይስጋ/2
አንተ እያለህ በከፍታ ነፍሴ ኖረች በደስታ/2
የማያልቅ ምንጭ ነው የማይጨረስ
ልጆቼ ላልካቸው ያዘጋጀኸው
ሰፈሩም ያወቀህ በባለጠግነትህ በሃብታምነትህ
ስለዚ መጣሁኝ አባዬ እያልኩኝ
መባረክ በሃሪህ እደሆን ስላወኩኝ
ነፍሴን አረካለሁ ፊትህን እያየሁኝ ወበትህን እያየሁኝ
አዝማች · Chorus
እውስዳለሁ እባረካለሁ …
ቁጥር 2 · Verse 2
አለኝ የምትለውን አንደኛ ልጅህን
ለሞት አሳልፈህ ከሰጠህልኝ
ሌላማ ምን አለ የማታረግልኝ የማትጨምርልኝ
ለኔማ ብቻህን ከበቂም በልጠሃል
ውበትህ ሞገስህ ህይወቴን ሞልቶታል
አንተን አንተን ነፍሴ ሁሌ ያሰኛታል ዛሬም ያሰኛታል
እውስዳለሁ እባረካለሁ …
ቁጥር 3 · Verse 3
በሬን እከፍታለው አትቆምም ደጃፍ ላይ
ቤቴስ የሚያምርበት ስትሆን የበላይ
አለቃ ነህ መሪ ስራ ያለከልካይ ግዛ የለከልካይ
አናግረኝ አጫውተኝ የውስጥህን ሚስጥር
ካፍህ የሚወጣው ነው የሚጠማኝ
ስላለማመድከኝ ፊት ናፈቀኝ ድምጽህ ናፈቀኝ
እውስዳለሁ እባረካለሁ …
ቁጥር 4 · Verse 4
ድሮስ ማጽናናት ልማድህ …
አንተ እያለህ ያው በቦታህ …
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ