አባት አለኝ
Abat Alegn
2014 · ትራክ 4 · 6:33 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አባት አለኝ (Track 4)
እገባለሁ ወደ ማደሪያው ወደ ዙፋኑ (2x)
የሰማያት ጆች ተከፍቶልኝ ስላየሁ ስላየሁ
አዲስ ሞገስ አዲስ ቅባት በየጠዋቱ በየጠዋቱ
ይዞ ይጠብቀኛል ንጉሱ (3x)
አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x)
አልከፍትም አንደበቴን ላጉረመርም ላሳዝን አባቴን (2x)
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አዝማች · Chorus
እንዴት ያምርበታል ጻድቅ ሲያመሰግን
ለተፊጠረለት ለአምላኩ ሲዘምር
ፍጥረት ሁሉ ይጮሀል ስለቅድስናህ
አልተነቃነቀም ንጉሱ ከስፍራው
እኔም እስማማለሁ ፊቱን አይቻለሁ
ነፍሴ አልረካችም ገና ዘምራለሁ
ክብሩን አወራለሁ ገና አመልካለሁ
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እናት እንኳን ልጇን ትረሳ ይሆናል
እሱ ግን እራሱን አሳልፎ ሰጥቶአል
አለም ሳትፊጠር ከመረጠን በጉ
ምን አለ ማይሰጠን ለኛ ለልጆቹ
ምን አይነት ፍቅር ነው እንዲህ የሚፊሰው
ወደ በጐ ሀሳብህ አቅፎ ሚመልሰው
ለክብሩ ሚያቆመው አቅፎ ሚመልሰው
አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x)
አልከፍትም አንደበቴን ላጉረመርም ላሳዝን አባቴን (2x)
አዝማች · Chorus
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ