Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ጌታ ላመስግንህ

Gieta Lamesgeneh

ትራክ 9 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ጌታ ላመስግንህ ፣ ጌታ ልገዛልህ (፬x)

ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (፫x)

እንዳልታወክ አምላኬ ሁልጊዜ አንተን እያየሁ

የሚያስፈራኝ ማንም የለም ጋሻዬ ነህ ለዘላለም (፪x)

ጌታ ላመስግንህ ፣ ጌታ ልገዛልህ(፬x)

ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (፫x)

ባንተ ላይ ለሚታመኑ በአንተም ለሚደገፉ

በሰላም ትጠብቃለህ ከጥፋት ትጋርዳለህ (፪x)

ጌታ ላመስግንህ ፣ ጌታ ልገዛልህ (፬x)

ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (፫x)

ዘመኑ እጅግ ቢያስፈራም ከቤትህ እኔ አልወጣም

በስምህ ተጠርቻለሁ ዘላለም ለአንተ እኖራለሁ (፪x)

ጌታ ላመስግንህ ፣ ጌታ ልገዛልህ (፬x)

ክብር ክብር ሃሌሉያ ክብር ላንተ ይሁን (፫x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ