ካረካህ
Karekah
2003 · ትራክ 7 · 3:39 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ
በቅኔ ተሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ
አንተ ካደረግኸኝ አሃሃ የአንተ የክብር እቃ አሃሃ
ኢየሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምሥጋናዬን እንካ አሃሃ
አዝማች · Chorus
ካረካህ ከወደድከው ምሥጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየዕለቱ ለሥምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየዕለቱ ለሥምህ ክብር ይሁንልህ
ቁጥር 2 · Verse 2
ምህረትና ፀጋ አሃሃ ፍቅር የበዛለት ኦሆሆ
ኧረ እንደ እኔ ማነው አሃሃ መልካም ያደረግህለት ኦሆሆ
አንተ ደስ ካለህ አሃሃ ካረካህ ምሥጋናዬ ኤሄሄ
እገዛልሃለሁ የእኔ ጌታዬ በሁለንተናዬ ኤሄሄ
አዝማች · Chorus
ካረካህ ከወደድከው ምሥጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየዕለቱ ለሥምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየዕለቱ ለሥምህ ክብር ይሁንልህ
ቁጥር 3 · Verse 3
መቅደስህ ባለበት አሃሃ ክብርህ በሞላበት ኦሆሆ
እንዴት ደስ ያሰኛል የእኔ ጌታ ለሥምህ መቀኘት ኦሆሆ
ስምህ ሞገሴ ነው አሃሃ መገኘትህ ፈውሴ ኤሄሄ
አክብሮትን ታብዛ አሃሃ ታመስግንህ ነብሴ ኤሄሄ
አዝማች · Chorus
ካረካህ ከወደድከው ምሥጋናዬ ካስደሰተህ
አምላኬ ሆይ በየዕለቱ ለሥምህ ክብር ይሁንልህ
ወዳጄ ሆይ በየዕለቱ ለሥምህ ክብር ይሁንልህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ