ከሰማይ
Kesemay
2018 · ትራክ 7 · 5:41 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሌላ አላይም እኔ ኢየሱስ ገብቶኛል
ፍቅሩ እንደ መልዕቅ ላይለቀኝ ይዞኛል
ልቤ እርፍ አለ በቃ ተረጋጋ
ስሖን ከእርሱ ጋር
ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ
ምን ተሽሎኝ እመርጣለሁ
የሕይወት ቃል አለ አንተጋ
ወዶ ፈቅዶ ለተጠጋ
አዝማች · Chorus
ቃልህ የገባው የተረዳው
የኢየሱስ ፍቅር ልቡን የነካው
ከሰማያት የሆነ ሰላም ከሰማይ የሆነ ደስታ
በልቤ ፈሶ አረስርሶኛል ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮኛል
ቁጥር 2 · Verse 2
ሌላ አላይም እኔ ኢየሱስ ገብቶኛል
ፍቅሩ እንደ መልዕቅ ላይለቀኝ ይዞኛል
ልቤ እርፍ አለ በቃ ተረጋጋ
ስሖን ከእርሱ ጋር
ዓሣ ወጥቶ ከውኃ ውስጥ
እንደማይኖር ስፍራ ቢለውጥ
እኔም መኖር የምችለው
ባለህበት ስገኝ ነው
መገኛዬ ነህ ደህኔነቴ
የሕይወቴ ዋልታ መሠረቴ
አዝማች · Chorus
ከሰማያት የሆነ ሰላም ከሰማይ የሆነ ደስታ
በልቤ ፈሶ አረስርሶኛል ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮኛል
ከሰማይ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ