Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ተባረኪያለሁ

Tebarekieyalew

2018 · ትራክ 11 · 5:15 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በሰማዩ ፍራ ብሩክ ነህ ብሎ የሰየመኝ

የአብርሀም ባርኮት በእየሱስ ኪዳኑ እንዲያገኘኝ

የተስፋ ቃል ወራሽ ያረገኝ አልፎ ደህንነቴ

ከእንጊዲህ በእኔ ዘር ላይቀጥል ጭንገፋ በበቴ

እጄን በአፌ አስጭኖኛል ግሩም ስራዉ አስገርሞኛል (፪x)

እጄን በአፌ አስጭኖኛል ድንቅ ስራዉ አስደንቆኛል (፪x)

ያልተደረግልኝ ምንድነው ያልተሰራልኝ

ያልሆነልኝስ ምንድነው ያልተስካልኝ

ነገሬን ፈጽሞ ጨርሶታል

አንዲሁ እያመለክ ኑር ብሎኛል

ዘላለም ዓለሜን መርቆታል

ተባሪኪያልሁ2× ባለዉለታዬን እይሱስን አመልከዋለህ

ተባሪኪያልሁ2× የባረከኝን እይሱስን አመልከዋለህ

ሁሌ ሚገርመኝ ከሞት መዳኔ

ጌታ እየሱስን እርሱን በማመኔ

ተትረፈረፈ ሰላሜ አሆ በህይወቴ (፫x)

ደስታዬ በዛ በረከቴ አሆ በረከቴ (፫x)

ያማረነው ዘመኔ ያማረነው ኑሮዬ (፪x)

ያልተደረግልኝ ምንድነው ያልተሰራልኝ

ያልሆነልኝስ ምንድነው ያልተስካልኝ

ነገሬን ፈጽሞ ጨርሶታል

አንዲሁ እያመለክ ኑር ብሎኛል

ዘላለም ዓለሜን መርቆታል

ተባሪኪያልሁ (፪x) ባለዉለታዬን እይሱስን አመልከዋለህ

ተባሪኪያልሁ (፪x) የባረከኝን እይሱስን አመልከዋለህ

በጎ ስጦታ ፍጹም በረከት

ከላይ ከሆነ ከብርሐን አባት

ከመልካም ነገር አልጎድልም አሆ አልጎድልም (፫x)

ነገ እንዴት እሆን ብዬ አልልም አሆ አልልም (፫x)

ያማረነው ዘመኔ ያማረነው ኑሮዬ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ