Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

መድኃኒቴ

Medhanitie

2:51 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እንዴት ብዬ ነው ነፍሴን የማሳርፋት

ከገቺዎች ድምጽ በፍርሃት ከሚያሳቅቋት

ሊያከስሙኝ ሲሉ ሊጥሉኝ እንዳልነሳ

እጠራሃለው እረፍቴ ሆይ ና ተነሳ

እየኝ እባክህ በጭንቀት መሃል ስዳፋ

እግሬ ታፈትልክ በምሕረትህ ተደግፋ

ፈጥነህ አክመኝ ከበረታው ድብታዬ

የተጫነኝን ሸክሜን አንሳው ከላዬ

መድኃኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህ እና ብርታቴ

ና ልዳንብህ ልታክም ከቁስለቴ (፪x)

መድኃኒቴ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ