መላ መድሃኒቴ
Mela Medhanitie
2013 · ትራክ 1 · 6:51 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
(ኧረ እስኪ ማነው) ውርደቴን በክብር የለወጠልኝ
(ኧረ እስኪ ማነው) ሸክሜን ከላዬ ላይ ያራገፈልኝ
(ኧረ እስኪ ማነው) ድል በድል ጐዳና ያረማመደኝ
(ኧረ እስኪ ማነው) በጌታዬ አደደል ዎይ የሆነልኝ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለው
ቁጥር 3 · Verse 3
መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለው
አለው መላ ጌትዬ አለው መላ
አለው መላ ውድዬ አለው መላ
መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለዉ
መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለዉ
መላ አለዉ አባትሽ መላ አለዉ
መላ አለዉ የአንተ አባት መላ አለዉ
በብዙ ክብር በብዙ ሞገስ ህዝቡን የረዳ ጌታ እግዚአብሔር
እርሱ ስለ እኛ ተሟገተና እፎይ አስባለን መላ ሰጠና
በብዙ ጭንቀት ውጣ ውረድ ደርሶ የሚያድነን ጌታ አባት
እርሱ ስለ እኛ ተሟገተና እፎይ አስባለን መላ ሰጠና
(እንደ እግዚአብሔር ያለ) መላ መድሃኒት
(ከወዴት ይገኛል) ኧረ/እኮ ከወዴት
(ሙሉው እርሱ ካለ) ለጠፋ ነገር
(በቅዱሳን መሃል) ኦ ሥሙ ይክበር (፪x)
አዝማች · Chorus
መላ አለው የእኔ አባት መላ አለው
መላ አለው ጌትዬ መላ አለው
አለው መላ ጌትዬ አለው መላ
አለው መላ ውድዬ አለው መላ
መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለዉ
መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለዉ
መላ አለዉ አባትሽ መላ አለዉ
መላ አለዉ የአንተ አባት መላ አለዉ
ቁጥር 4 · Verse 4
ሞተ ተብሎ መቼ ተረሳ
የእኛ ኢየሱስ ሞትን ድል ነሳ
ትንሳኤ ሆነን ዳግም ለእኛ
ቅኔን ተቀኘን ሆነን ተረኛ (፪x)
(እንደ እግዚአብሔር ያለ) መላ/ያለ መድሃኒት
(ከወዴት ይገኛል) ኧረ ከወዴት
(ሙሉው እርሱ ካለ) ለጠፋ ነገር
(በቅዱሳን መሃል) ኦ ሥሙ ይክበር (፪x)
አዝማች · Chorus
መላ አለው የእኔ አባት መላ አለው
መላ አለው ጌትዬ መላ አለው
አለው መላ ጌትዬ አለው መላ
አለው መላ ውድዬ አለው መላ
መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለዉ
መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለዉ
መላ አለዉ አባትሽ መላ አለዉ
መላ አለዉ የአንተ አባት መላ አለዉ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ