ፀጋው ይርዳኝ
Tsegaw Yirdagn
2020 · ትራክ 7 · 6:19 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አብልጬ/አብዝቼ እንድወድህ
አብዝቼ/አብልጬ እንዳፈቅርህ
አንተን ከመካድ ይልቅ እራሴን እንድክድ
አዝማች · Chorus
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሞት ቢሆን እስራት አንተን ለሚያገኝህ
እኔ እራሴን እሰዋለሁ ከአንተ አይበልጥብኝም
ብሎ ፊትህ እንዳላለ በገረድ ፊት ካደህ
ፀጋህ/ኃይልህ ዳግም አቆመና ስለአንተ መስካሪ/ሰባኪ አረገው
አዝማች · Chorus
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
ብዙ ፍቅርን መግለጥ በአፌ መቻሌ
ለተግባር ፈጥኜ/ቸኩዬ ግን አንተን መካዴ
ከአንተ ያነሰን ነገር ማድነቄ ቀርቶ
እንድወድህ ፀጋህ ይርዳኝ አብዝቶ
አዝማች · Chorus
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ቁጥር 4 · Verse 4
ውድህ ያረከኝን አንተን ውዴ እንዳደርግህ
ከነፍስህ/ከክብርህ በላይ የወደድከኝን እንድወድህ
ጸጋህ/ሀይልህ በረዳኝ መጠን እንድቀርብህ
እኔም እሻከሁ የእውነቴን ልወድህ/ልመስልህ
አዝማች · Chorus
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ