Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ፍቅር ነህ

Feqer Neh

2020 · ትራክ 6 · 6:11 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እንደአንተ የወደደኝ ማነው

እንደአንተ ያፈቀረኝ ማነው

እንደአንተ ያቀረበኝ ማነው

የምክኒያት/የሰበበ ወጤት ያልሆነ ፍቅር/መውደድ ያለው ማነው

ኢየሱስ (፮x)

ፍቅር ነህ እውነተኛ

ወዳጅ ነህ እውነተኛ

አባት ነህ እውነተኛ

ከነፍስህ/ከእራስህ በላይ ወደኸኛል

ከክብርህ በላይ ወደኸኛል

ከስምህ በላይ ወደኸኛል

ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል

ከእራስህ በላይ ወደኸኛል

የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው

ደዌንም እንደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰውር

ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደበግ ዝም ያለው

ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ

ፍቅር ነህ እውነተኛ

ወዳጅ ነህ እውነተኛ

አባት ነህ እውነተኛ

ከነፍስህ/ከእራስህ በላይ ወደኸኛል

ከክብርህ በላይ ወደኸኛል

ከስምህ በላይ ወደኸኛል

ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል

ከእራስህ በላይ ወደኸኛል

ከጥም ሊረኩ ከረሀባቸው ሊጠግቡ

ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ

ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ

የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ

ፍቅር ነህ እውነተኛ

ወዳጅ ነህ እውነተኛ

አባት ነህ እውነተኛ

ከነፍስህ/ከእራስህ በላይ ወደኸኛል

ከክብርህ በላይ ወደኸኛል

ከስምህ በላይ ወደኸኛል

ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል

ከእራስህ በላይ ወደኸኛል

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ