Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ውለታ አለብኝ

Weleta Alebegn

2002 · ትራክ 3 · 5:31 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ላመስግንህ እንጂ (ደግሜ ደግሜ) (፪x)

በጣፈጠ ቃና እስከሚችል አቅሜ እንደሚችል አቅሜ

ለዘለዓለሙ ዕድል ፈንታዬ ነው

(አረ እንደኔ የታደለ ማንነው) (፪x)

ውለታው ( (፪x) አሜን (አለብኝና) (፪x)

ድምጹ በጣፈጠ በበገና

እዘምራለሁኝ (ገና

ማዳንህ ተገልጦ እኔንም አገኘኝ

ከቅዱሳን ጋራ አመስግን አሰኘኝ መዘመር አሰኘኝ

አደገድጋለሁ ለብሸ ምሥጋና

(ክብሬን እጥላለሁ ክብሬ አንተ ነህና) (፪x)

ውለታው

አሁንስ ረካሁ ሰማይ ተከፍቶልኝ ደጅህ ተከፍቶልኝ

የምሥጋናዬ ጭስ ወደ ላይ አርጐ ወደ አንተ ደርሶልኝ

ለእኔስ ከዚህ በላይ ምንም ደስታ የለም

ለበጉ መዘመር እስከዘለዓለም ለኢየሱስ መዘመር እስከዘለዓለም

ውለታው

የጌታ ውለታው (ሰው ያደረጋችሁ) (፪x)

ከአውሬው አፍ ነጥቆ (ከሞት ያዳናችሁ) (፪x)

ከእኔ ጋር ሁኑና እንሰዋ ምሥጋና

ከጥንት አስከዛሬ ኢየሱስ ገናና

ነገም ለዘለዓለም እርሱ ነው ገናና

ውለታው

ኦ ገና ገና

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ