አቤቱ ምህረትህ
Abietu Mehereteh
ትራክ 4 · 5:17 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አቤቱ ምረትህ በኛ ላይ ትሁን
አሜን ትሁን በአንተ እንደታመንን
አቤቱ ምረትህ በኛ ላይ ትሁን
አሜን ትሁን በአንተ እንደታመንን
ቁጥር 2 · Verse 2
ታላቅ ምህረትህ በዝቶ በኛ ላይ
ጠላታችንን አይተህ ከሰማይ
አጠፋህልን የውኃ ራት አርገህ
በአንተ ተሻገርን ክብር ለስምህ
በቀረንም ጉዞ በመንገዳችን
አዝማች · Chorus
አቤቱ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን
ቁጥር 3 · Verse 3
የጠላት ውጊያ ሰልፉ ሲነሳብን
በጠፋን ነበር አንተ ባትደርስልን
እንቀር ነበር እኛም ተረስተን
በምህረትህ በሕይወት አለን
ክዚህም በሃላ በዘመናችን
አዝማች · Chorus
አቤቱ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን
ቁጥር 4 · Verse 4
ማህበል ወጀቡ ሲንሳባን
በዋጠን ነብረ ባትገስጽልልን
የማህብሉ ኃይል እንዳይስጥመን
በፈራን ጊዜ እጃንን ያዝከን
በሰጠኸን እድሜ በዘመናችን
አዝማች · Chorus
አቤቱ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን
ቁጥር 5 · Verse 5
እስክዛሬ በቤትህ አለን
ችርነትህ ምህረትህ ተከትለውን
ቆመናል አንተ ደግፈኸን
ጌታ አምላካችን ተመስገንልን
እስከመጨረሻው ፊትክን እስክናይ
አቤቱ ምህረትህ ትሁን ብኛ ላት
ቁጥር 6 · Verse 6
ኤልሻዳይ ነህ ኤልሻዳይ
ኤልሻድዳይ ነህ ኤልሻድይ
ኤልሻዳይ አንተ ነህ ኤልሻዳይ
ኤልሻዳይ አንተ ነህ ሁሉን ቻይ
ኤልሻዳይ ነህ ኤልሻዳይ
ኤልሻድዳይ ነህ ኤልሻድይ
ኤልሻዳይ አንተ ነህ ኤልሻዳይ
ኤልሻዳይ አንተ ነህ ሁሉን ቻይ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ