አልለምደውም
Alelemdewem
2018 · ትራክ 1 · 6:19 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሥሙ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ
ሁሉን የሚገዛ በምድር ሆነ በሰማይ
ቁጥር 2 · Verse 2
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
አዝማች · Chorus
አልለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ሥሙ ነው መድኃኒቴ
ቁጥር 3 · Verse 3
ነፍሴ አልረካ አለች በሌላ ነገር
አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር
ስምህን ስጠራ ኢየሱስ ስልህ
እሰወራለሁኝ በህልውናህ
አዝማች · Chorus
አልለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ሥሙ ነው መድኃኒቴ
ቁጥር 4 · Verse 4
ስምህን ነፍሴ ትወደዋለች
አንተን አንተን ብቻ አንተን አንተን ትላለች
አዝማች · Chorus
አልለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ሥሙ ነው መድኃኒቴ
ቁጥር 5 · Verse 5
ድምጽ ይሰማል ከሰማያት
ሲዘምሩ መላእክት
ኢየሱስን ያከብራሉ
ለሥሙ ይሰግዳሉ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ