አመልክሃለሁ
Amelkehalehu
2014 · ትራክ 4 · 3:54 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አመልክሃለሁ (፬x)
ትምክቴ ነህ የኩራቴ ጥግ
ትምክቴ ነህ ያለኸኝ ማዕረግ (፪x)
አሁንም ላምልክህ ላምልክህ (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
የጨዋታዬ መነሻ ርሶ
ጌታዬ አንተ ነህ አልፎም ንኡሱ
የዕድሜ ልኬ ስብከት ትምህርት
ኩራቴ አንተ ነህ የማልታክትህ
ስነሳም በአንተ ስቀመጥ በአንተ
ስጀምር በአንተ ስጨርስ በአንተ
ኢየሱስ የእኔ ስብከት
ኢየሱስ የእኔ ትምህርት (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አንተን አደብዝዞ አዜብ የሚሆንብኝ
የፍርህን ምስል የሚያጨልምብኝ
ይውጣ ከጓዳዬ በእሳት መጥረጊያ
አልፎ አይውጠኝም የሥምህን መዝጊያ
ኢየሱስ የሚለውን እርስ አልቀይርም
በሚጠፋው ዓለም ጌጤን አልሸፍንም
ልቤ አይሸፍትም ፍቅርህ ላይ ዘምኖ
ይህ ልብ ብሶበታል መሮጥ አንተን ብሎ
አዝማች · Chorus
ስነሳም በአንተ ስቀመጥ በአንተ
ስጀምር በአንተ ስጨርስ በአንተ
ኢየሱስ የእኔ ስብከት
ኢየሱስ የእኔ ትምህርት (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ