Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የእኔ ነህ

Yenie Neh

2014 · ትራክ 8 · 5:34 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሚስጢሬን ለአንተ ነው የምነግርህ

የውስጤን ለአንተ ነው የምነግርህ

እገዛህ ያሻኛል ማጽናናትህ (፪x)

የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ

የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ (፪x)

ጨለማው ሲቀርብ የብርሃንህን ወጋገን ስሻ

ሕይወቴን ከቦ የዓመጻ ልጅ ሳጣ መሸሻ

አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አጽናኝ አስተማሪ

ሁሉ ትቶ ሲሄድ ከእኔ ጋር ቀሪ

አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አምላኬ ሆይ (፪x)

የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ

የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ (፪x)

የመማጸኛ ከተማዬ ነህ ነህ ነህ

ነፍሴ ከአዳኝ ምታመልጥብህ

ምህረት ማገኛዬ ነህ ምህረት

ቸርነት ማገኛዬ ነህ ቸርነት

ጌታ ሆይ ከመከራዬ አድነኝ ሁንልኝ ኃይሌ

የኃይሌ ትምክት አንተ ነህ

ሁሌ ላምልክህ በሕይወት ምሥጋና

በሕይወት ምሥጋና (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ