ላመልክህ የተገባህ
Lamelkeh Yetegebah
2014 · ትራክ 7 · 5:47 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ (፬x)
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ቁጥር 2 · Verse 2
የማንንነቴ ምንጭ መገኛ ለሆንከው
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
የሕይወት እስትንፋስ በውስጤ ላኖርከው
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
ባአምሳልህ ፈጥረኸኝ አልሰግድም ለሌላ
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
አምላክ ከአንተ በቀር ሚሆን የለምና
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
ቁጥር 3 · Verse 3
ቢያጨበጭብ እጄ ዕልል ቢል ምላሴ
ስምህን ብትባርክ አምልጭ ያልካት ነፍሴ
ሁሉን ቻይነትህ ለእኔ ተገልጦ ነው
ምሥጋና አምልኮዬ ይገባሃል ምለው
አዝማች · Chorus
መገኛዬ ነህ መገኛዬ
ለአንተ ብቻ ነው ምሥጋናዬ
ፈጣሪዬ ነህ ፈጣሪዬ
ለአንተ ብቻ ነው አምልኮዬ
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ቁጥር 5 · Verse 5
ነፍሴን ከከበቧት የሆንክላት መዳን
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
ውላ እንድታድር በሰላምህ ድንኳን
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
የሕይወቴ ተስፋ እንዲያልፍ ከምድር
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
ዓይኖቼን ያበራህ ለሰማዩ ሚስጥር
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
ቁጥር 6 · Verse 6
ቢያጨበጭብ እጄ ዕልል ቢል ምላሴ
ስምህን ብትባርክ አምልጭ ያልካት ነፍሴ
ሁሉን ቻይነትህ ለእኔ ተገልጦ ነው
ምሥጋና አምልኮዬ ይገባሃል ምለው
አዝማች · Chorus
መገኛዬ ነህ መገኛዬ
ለአንተ ብቻ ነው ምሥጋናዬ
ፈጣሪዬ ነህ ፈጣሪዬ
ለአንተ ብቻ ነው አምልኮዬ
ቁጥር 7 · Verse 7
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ (፬x)
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ቁጥር 8 · Verse 8
ይሄው ይሄው ምሥጋናዬ ጌታ የአንተ ነው
ይሄው ይሄው አምልኮዬ ጌታ የአንተ ነው (፪x)
ቁጥር 9 · Verse 9
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ጌታ (፬x) ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ (፬x) አምልኮዬን እንካ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ