አመሰግናለሁ
Amesegnalehu
2005 · ትራክ 3 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
"ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና
ክንድህም ለረድኤት ተዘርግቷልና
ጌታዬ ሆይ ከፍ አደርግሃለሁ"
ቁጥር 2 · Verse 2
ከፍ አደርግሃለሁ አመሰግናለሁ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና
ክንድህም ለረድኤቴ ተዘርግቷልና
ጌታዬ ሆይ እኔ አመልክሃለሁ
ስምህን ለዘላለም እባርከዋለሁ
ቁጥር 4 · Verse 4
ከፍ አደርግሃለሁ (፪x)
ከፍ አደርግሃለሁ አመሰግናለሁ (፬x)
ቁጥር 5 · Verse 5
የዳዊት ልጅ ማረኝ ሲልህ
እጁን አንስቶ ፊትህ ተደፍቶ ሲለምንህ ስማጸንህ
አታልፈውም ያንን ምስኪን ሰው
ሙሉ ሰው አድርገህ ጤናውን ሰጥተህ ሳትፈውሰው
ቁጥር 6 · Verse 6
ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና
ክንድህም ለረድኤቴ ተዘርግቷልና
ጌታዬ ሆይ እኔ አመልክሃለሁ
ስምህን ለዘላለም እባርከዋለሁ
አዝማች · Chorus
ከፍ አደርግሃለሁ (ከፍ አደርግሃለሁ)
ቁጥር 7 · Verse 7
በዮርዳኖስ ወንዝ ዳር ቆሜ
አፍሬ አላውቅም የኤልያስ አምላክ
እግዚአብሔር ሆይ የት ነህ ብዬ
ምልጃ ጸሎቴን ትመልስና
ወንዙን አሻግረህ ታቆመናለህ በምስጋና
ቁጥር 8 · Verse 8
ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና
ክንድህም ለረድኤቴ ተዘርግቷልና
ጌታዬ ሆይ እኔ አመልክሃለሁ
ስምህን ለዘላለም እባርከዋለሁ
አዝማች · Chorus
ከፍ አደርግሃለሁ (ከፍ አደርግሃለሁ)
ቁጥር 9 · Verse 9
ከፍ አደርግሃለሁ አመሰግናለሁ (፰x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ