Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አንድ አምላክ

And Amlak

2012 · ትራክ 8 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው

ሰማይ ምድርን የፈጠረው

ብቻውን እውነተኛ የሆነው

ከእርሱ በቀር ሌላ የለም

አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው

ደግሞም ለነበረው

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን (፪x)

በሶስትነት አንድ ሆኖ የሚኖር ስላሴ

ክብር ይገባዋል የሕዝቡ ውዳሴ

አምላክ ለሆነው አምልኮ ይድረሰው (፪x)

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው

ሰማይ ምድርን የፈጠረው

ብቻውን እውነተኛ የሆነው

ከእርሱ በቀር ሌላ የለም

አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው

ደግሞም ለነበረው

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን (፪x)

ሁሉ ከእርሱ የተገኘ የፍጥረታት ምንጭ

ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖር

እርሱ አንድ ነው ሚመስል የሌለው (፪x)

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው

ሰማይ ምድርን የፈጠረው

ብቻውን እውነተኛ የሆነው

ከእርሱ በቀር ሌላ የለም

አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው

ደግሞም ለነበረው

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን (፪x)

የአማልክት አምላክ ከሁሉ የበላይ

መግደል ማኖር ሚችል ስልጣን በእጁ ላይ

እውነተኛ የሆነው እርሱ እግዚአብሔር ነው (፪x)

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው

ሰማይ ምድርን የፈጠረው

ብቻውን እውነተኛ የሆነው

ከእርሱ በቀር ሌላ የለም

አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው

ደግሞም ለነበረው

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን (፪x)

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን

ክብር ይሁን (፪x) ክብር ይሁን አሜን

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ