አንተ ግን
Ante Gen
2006 · ትራክ 1 · 4:52 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተ ግን አንተ ነህ አንተ አትለወጥም
ጊዜና ዘመናት አንተን አይሽሩህም
ሰነፍ ቢልህ እንኳን አቅም እንደሌለህ
እኔ ግን እላለሁ ዛሬም ትችላለህ
አዝማች · Chorus
ጌታ እኮ ይችላል
ጌታ እኮ ያኖራል
ጌታ እኮ ያከብራል
ጌታ እኮ ይደላል (፪x)
ጌታ አለ እውነተኛ
ጌታ አለ የታመነ
ጌታ አለ መመኪያዬ
ጌታ አለ የምኮራበት
ጌታ አለ ወዳጅ ነህ
ጌታ አለ ረዳት/ማረፊያ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የልጅነቴን የነገ ተስፋዬ
መቼ ጣል አደረከኝ አባቴ ነህ ብዬህ
ማንን ጥሎ ያውቃል ማንንስ እረስቶ
አላያችሁም ዎይ ትንሹን ቀብቶ
አዝማች · Chorus
ጌታ እኮ ይችላል
ጌታ እኮ ያኖራል
ጌታ እኮ ያከብራል
ጌታ እኮ ይደላል (፪x)
ጌታ አለ እውነተኛ
ጌታ አለ የታመነ
ጌታ አለ መመኪያዬ
ጌታ አለ የምኮራበት
ጌታ አለ ወዳጅ ነህ
ጌታ አለ ረዳት/ማረፊያ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የሚያስብልኝ መልካምን ለእኔ
ሁልጊዜ ጌታ ሲረዳኝ አያለሁ በዓይኔ
የሚሟገትልኝ በአብ ቀኝ ለእኔ
ምን ያሰጋኛል ለነገም ጌታ አለ ጐኔ
ወዳጅ ባያውቀኝ
ጌታ አለ የሚያውቀኝ
ጌታ አለ ሰው ባይረዳኝ
ጌታ አለ የሚረዳኝ
ጌታ አለ ግራ አይገባኝም
ጌታ አለ የሚያኖረኝ
ጌታ አለ ከጐኔ ማላጣው
ጌታ አለ ማይከዳ
ጌታ አለ
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታ አለ እውነተኛ
ቁጥር 5 · Verse 5
ጌታ አለ የታመነ
ጌታ አለ መመኪያዬ
ጌታ አለ የምኮራበት
ጌታ አለ ወዳጅ ነህ
ጌታ አለ ረዳት/ማረፊያ (፬x)
ጌታ አለ እውነተኛ
ጌታ አለ የታመነ
ጌታ አለ መመኪያዬ
ጌታ አለ የምኮራበት
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ