ድንቅ ነህ
Denq Neh
ትራክ 2 · 5:57 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መልካምነትህ በጐነትህ
ከመታውቅ ያለፋል ጌታ ፍቅርህ
ምን ብዬ ልግለጽው ኦ ሰላምህ
እኔን የወደድህ አንተ ብሩክ ነህ
አዝማች · Chorus
ብሩክ ነህ ኢየሱስ ብሩክ ነህ
ብሩክ ነህ ኢየሱስ ብሩክ ነህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ቁጥር 2 · Verse 2
መልካም ሆኖልኛል እንተን ማመኔ
አትለየኝም አለህ ክጐኔ
ከአንተ የተነሳ አብረኸኝ ስላላህ
ዙሬያን ከበበው ጌታ ምህረትህ
አዝማች · Chorus
በረከቴ ኢየሱስ በረከቴ ነህ
በረከቴ ኢየሱስ በረከቴ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ቁጥር 3 · Verse 3
ድንቅ ነው ለኔ የአንተ ስራ
ከየቱ ጀምሬ የቱን ላውራ
በዘመኔ ሁሉ አመልክሃለሁ
ድንቅ ነህ እያልኩኝ ለአንተ ዘምራለሁ
ንጉሥ ለሚወደው እንደሚደርግለት
ጌታ አረክልኝ በሰዎች ሁሉ ፊት
በቤትህ በፊትህ እንደሚወደድ ልጅ
ስጦታን ሰጠኸኝ ጌታ ከአንተ እጅ
አዝማች · Chorus
ሞገሴ ነህ ኢየሱስ ሞገሴ ነህ
ሞገሴ ነህ ኢየሱስ ሞገሴ ነህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ቁጥር 4 · Verse 4
ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነውን
ኢየሱስን ሰጠኸኝ አንዱን ልጅህን
የሕይወት ውኃ ምንጭ ዘለዓለም የሚፈልቅ
ዘለዓለም ኖራለሁ እይሱስን ሳዳንቅ
አዝማች · Chorus
ምንጭ ነህ ኢየሱስ ምንጭ ነህ
ምንጭ ነህ ኢየሱስ ምንጭ ነህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ቁጥር 5 · Verse 5
ድንቅ ነው ለኔ የአንተ ስራ
ከየቱ ጀምሬ የቱን ላውራ
በዘመኔ ሁሉ አመልክሃለሁ
ድንቅ ነህ እያልኩኝ ለአንተ ዘምራለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ