መኖሬ አንተን ላመልክ ነው
Menorie Anten Lamelk New
ትራክ 11 · 5:49 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
መኖሬ አንተን ላመልክ ነው
መኖሬ አንተን ላመልክ ነው
መኖሬ አንተን ላመልክ ነው
መኖሬ ምክኒያቱ ይሄ ነው
መኖሬ አንተን ላመልክ ነው
አምልክሃለሁ እኔም ከልቤ
ምክኒያቱ ይሄ መሆኑን አስቤ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አምላኬ ብዪ ስምህን እየጥራሁ
እንዳመልክህ ነው አንተ የፈጠርከኝ
ብዚህች ምድር ላይ ልኖር የተውከኝ
ምክኒይቱ ይህ ነው አንተ ያልወሰድክኝ
እኔም አንተኑ አመልካለሁኝ
አንተን ላመልክህ ነው የለየኸኝ
በስሜ ጠርተህ ለአንተ የቀደስክኝ
የእንተ አላማ ይሄ ነውና
አመልክሃለሁ ገብቶኛልና
መንፈስህን ለኔ የሰጠኸኝ
እንዳመልክህ ነው የቀባኸኝ
አንተ እንዳረአኝ እንደወሰንከው
ያልከኝን ሆኜ አመልክሃለሁ
ልቤ የአንተ ነው አንተ ወሰደከው
በአንተ ሃሳብ ፈቃድ ሞላኸው
አዝማች · Chorus
እርሱም ይለኛል አምልኪው ጌታን
እኔም ተስማምው ላመልክህ አንተን
በኑሮዬ ሁሉ አመልክሃለሁ
በፈቃዴ ሁሉ አመልክሃለሁ
በመንገዴ ሁሉ አመልክሃለሁ
በሃሰቤ ሁሉ አምልክሃለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ