እግዚአብሔር አለቴ
Egziabhier Aletie
ትራክ 3 · 5:04 · አማርኛ
እግዚአብሔር አለቴ አምባ መድሃኒቴ
የምታመንብህ አምላኬ ረዳቴ
አንተ መጠጊያዬና እና ደህንነቴ
እወድሃለሁኝ አቤቱ ጉልበቴ
ተስፋዬን በአምላኬ አድርጌአለሁ
በእርሱ መሰማሪያ መስጌአለሁ
ክፉው እንካዋን ሊነካኝ አይቀርበኝም
ጌታ ለብቻዬ አይተወኝም
በእግዚአሔር እታመናላሁ
በእርሱ እንደዳንኩኝ አወቄአለሁ
ማንም እንዳይጐዳኝ ጠባቂዬ
እግዚአብሔር ነው ለኔ እረኛዬ
አዝማች · Chorus
ነፍሴ ተመከሪ ስሚኝ አሁን
ዘውትር መታመኛሽ ኢየሱስ ይሁን
ያዳነሽ አምላክሽ የሚወድሽ
እየስሱ ብቻ ነው ለአንቺ ያለሽ
ለአንቺ ያለሽ ነፍሴ ለአንቺ ያለሽ
ለአንቺ ያለሽ ነፍሴ ለአንቺ ያለሽ
ኢየሱስ ብቻ ነው ለአንቺ ያለሽ
ተመከሪ ነፍሴ ስሚኝ አሁን
ተመከሪ ነፍሴ ስሚኝ አሁን
ዘውትር መታመኛሽ ኢየሱስ ይሁን
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ