ደስ ይበላችሁ
Des Yebelachehu
2006 · ትራክ 12 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ደስ ይበላችሁ (፪x)
ደግሜ እላለሁ በጌታ
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
በመጠራታችሁ ደስ ይበላችሁ
ተስፋ ስላላችሁ ደስ ይበላችሁ
በአሸናፊው ጌታችሁ ደስ ይበላችሁ
እጅግ ሃሤት አድርጉ ደስ ይበላችሁ
አዝማች · Chorus
ደስ ይበላችሁ (፪x)
ደግሜ እላለሁ በጌታ
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
በዚህ በአንድነታችሁ ደስ ይበላችሁ
ኢየሱስ ነው ክብራችሁ ደስ ይበላችሁ
ጠላት ቢነሣባችሁ ደስ ይበላችሁ
አይተኛም ጠባቂያችሁ ደስ ይበላችሁ
አዝማች · Chorus
ደስ ይበላችሁ (፪x)
ደግሜ እላለሁ በጌታ
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
ምንም ነገር ብታጡም ደስ ይበላችሁ
ደግሞም ብታገኙም ደስ ይበላችሁ
ጌታ ይክበርባችሁ ደስ ይበላችሁ
አዝማች · Chorus
ደስ ይበላችሁ (፪x)
ደግሜ እላለሁ በጌታ
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታ ነው ሰላማችሁ ደስ ይበላችሁ
በ አንዳች አትጨነቁ ደስ ይበላችሁ
ሁሉን በእርሱ ላይ ጣሉ ደስ ይበላችሁ
ኢየሱስ ነው ኢኤልሻዳዩ ደስ ይበላችሁ
ስላለፈው ነገር ደስ ይበላችሁ
ከፊት ስለሚመጣው ደስ ይበላችሁ
በረጅሙ ጉዞ አችሁ ደስ ይበላችሁ
ኢየሱስ ነው መሪ ያችሁ ደስ ይበላችሁ
አዝማች · Chorus
ደስ ይበላችሁ (፪x)
ደግሜ እላለሁ በጌታ
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ