ያልተባለልህ
Yaltebaleleh
2006 · ትራክ 8 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ብዙዎች ብዙ ብለውሃል (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እግዚኣብሔር ከተባልከው ሁሉ በልጠሃል
አምልኮና ስግደት ዛሬም ይገባሃል
አምልኮና ስግደት ሁሌም ይገባሃል
አዝማች · Chorus
ያልተባለልህ (፬x)
ገና ገና ብዙ አለልህ
ቁጥር 3 · Verse 3
ያልሰማነው ገና ያላየነው ገና ያላወቅነው ገና (፫x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታ ሆይ በአንተ ዘንድ አለና
ኢየሱስ ሆይ በአንተ ዘንድ አለና
አምላክ ሆይ በአንተ ዘንድ አለና
አባት ሆይ በአንተ ዘንድ አለና
አዝማች · Chorus
ያልተባለልህ (፬x)
ገና ገና ብዙ አለልህ
ቁጥር 5 · Verse 5
ዕውቀትህ ከአዋቂዎች የበላይ ነው
ጥበብህ ከጠቢባን በላይ ነው
ሥልጣንህ ከሥልጣናትም በላይ ነው
ኃይልህም ከሃይላት ሁሉ በላይ ነውግ
የእኛ ጌታ የጌቶቹ ጌታ
አቤቱ የእኛ ጌታ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ
ቁጥር 6 · Verse 6
እግዚኣብሔር ትልቅ ነው አና ያላወቅነው (፪x)
ካመለክንህም በላይ ካከበርንህም በላይ
ካደነቅንህም በላይ (፫x)
ቁጥር 7 · Verse 7
ጌታ ሆይ አንተ ነህና የበላይ
እግዚኣብሔር ትልቅ ነው
ቁጥር 8 · Verse 8
እኛ ያላወቅነው (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ