ኤፋዱን አምጡልኝ
Efadun Amtulegn
2015 · ትራክ 12 · 5:30 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ኤፉዱን አምጡልኝ የታለ በፍታው
ክብሩን እኮ ነው ልቤ የተጠማው
እስቲ ያነቃቃኝ ይዳሰኝ በእጁ
እንደዚህ ካልሆነ አልወጣም ከደጁ
የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር
የናፈቀኝ የተጠማሁት
የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር
ክብሩን ነው ክብሩን ማየት
አዝማች · Chorus
ክብሩ ከበበኝ ከበኝ
ክብሩ ከበበኝ
መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ
መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ
ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ
ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
ይታየኛል ዛሬ በዚህ ጉባኤ ላይ
መንፈሱ ይፈሳል ይፈሳል ከሰማይ
የተጨነቀች ነፍስ ግራ የገባት
ነጻ ትወጣለች ክብሩ ሲያገኛት
ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ
ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ
ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
ምናለ ምናለ እስቲ ንገሩኝ
ከክብሩ ውጪ ሌላ የሚያስመኝ
ምናለ ምናለ እስቲ ንገሩኝ
ከመንፈሱ ውጪ ሌላ የሚያስመኝ
አሃ ሁሌ አዲስ ነው
አሃ አዲስ አዲስ
አሃ ያነቃቃኛል
አሃ የሱ መንፈስ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ኤፉዱን አምጡልኝ የታለ በፍታው
ክብሩን እኮ ነው ልቤ የተጠማው
እስቲ ያነቃቃኝ ይዳሰኝ በእጁ
እንደዚህ ካልሆነ አልወጣም ከደጁ
የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር
የናፈቀኝ የተጠማሁት
የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር
ክብሩን ነው ክብሩን ማየት
አዝማች · Chorus
ክብሩ ከበበኝ ከበኝ
ክብሩ ከበበኝ
መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ
መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ
ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ
ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ
ቁጥር 5 · Verse 5
የኔማ እረሀብ የልቤ መሻት
ሲነድ ማየት ነው የመንፈሱ እሳት
የሞተው ተነስቶ ለክብር ሲያወራ
በዚህ ቀን ተገልጦ ታምራት ሲሰራ
ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ
ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ
ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ
አዝማች · Chorus
ክብሩ ከበበኝ ከበኝ
ክብሩ ከበበኝ
መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ
መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ
ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ
ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ
ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ