ፅላት
Tselat
2015 · ትራክ 4 · 6:50 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከእስትንፋሴ ይልቅ ኦሆ የምትቀርበኝ
እንደ ዓይንህ ብሌን ኦሆ የምጠብቀኝ
ብቻዬን ነኝ ብዬ ኦሆ የቆዘምኩ ለታ
ፍቅርህ ይሰማኛል ኦሆ አልፏ የእኔን ሁኔታ
አዝማች · Chorus
በልቤ ፅላት ላይ ያረፈው ፍቅርህ
ይቀሰቅሰኛል ሀሌሉያ ሁሌ እንዳመልክህ
በልቤ ፅላት ላይ ያረፈው ፍቅርህ
ይቀሰቅሰኛል ሁሌ እንዳመልክህ
ኦሆሆሆሆሆ ላምልክ (፰x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አይደክመኝም በቃ አምልኬ አምልኬ ልብህ እስኪረካ
የኔንም መስዋእት የፃፍኩትን መዝሙር ወደኀዋል ለካ
የቀረው ዘመኔ ይለቅ በፊትህ
አንተን እያመለኩኝ እያከበርኩህ
እንዴት ብዬ ላምልክ (፪x)
ኧረ እንዴት ብዬ ላምልክህ
ውለታህን ሳስበው መግለጫ ቃላት አጣሁ አዎ
ያንትን ፍቅር ሳስብ መግለጫ ቃላት አጣሁ አዎ
በጨለማው ሀገር ኦሆ ሀጥያት ክብዶብኝ
ማነው ከዚህ ስቃይ ኦሆ የሚያሳርፈኝ
በሞት ተከብቤ ኦሆ ግራ ገብቶኝ ሳለ
በፍቅርህ አድነህ ኦሆ ታሪኬን ለወጥከው
አዝማች · Chorus
በልቤ ፅላት ላይ ያረፈው ፍቅርህ
ይቀሰቅሰኛል ሀሌሉያ ሁሌ እንዳመልክህ
በልቤ ፅላት ላይ ያረፈው ፍቅርህ
ይቀሰቅሰኛል ሁሌ እንዳመልክህ
ኦሆሆሆሆሆ ላምልክ (፰x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ