Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ሃሌሉያ

Hallelujah

2015 · ትራክ 11 · 4:55 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በመንፈሱ ስሆን የያስኩት ጥያቄ

ከጄ ላይ አጣሁት ፈለጌ ፈልጌ

የፊቱን ፈገግታ መልኩን ሲያሳየኝ

እንኳን ልጠይቀው እራሴን ሳትኩኝ

ለካ ያስረሳል ችግር መከራ

ዝም በሎ መኖር ከኢየሱስ ጋራ

ላካ ያስረሳል ችግር ጥያቄ

መኖሩን ሳስብህ ጌታ አጠገቤ

አሃ ሃሌሉያ

የሞተው ነገር የተቀበረው

ሕይወት አገኘ አንተ ስትነካው

አሃ ሃሌሉያ (4)

ለካ ያስረሳል ችግር መከራ

ዝም በሎ መኖር ከኢየሱስ ጋራ (፪)

ላካ ያስረሳል ችግር ጥያቄ

መኖሩን ሳስብህ ጌታ አጠገቤ

አሃ ሃሌሉያ

ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4)

አመስግን አለኝ (፬)

ዝም ብለህ አመስግን አለኝ

መንፈሱ ድምጹን አሰማኝ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ