Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እናመልክሃለን

Enamelkhalen

2017 · ትራክ 2 · 5:26 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እናመልክሃለን እናከብርሃለን

እንቀድስሃለን እንወድስሃለን

አንተ እኮ ጌታ ነህ

አንተ እኮ ንጉሥ ነህ

አንተ እኮ ክቡር ነህ

አንተ እኮ ልዩ ነህ

ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው

በምሥጋና የተፈራህ

የክብር ዘውድ የጯንከው

የቃላት መደምደሚያ የዜማ ሁሉ ቅላጼ

አይበቃህም አይገልጸህም

ከዚክ በላይ ነህ ነጉሴ (፪x)

እናመልክሃለን እናከብርሃለን

እንቀድስሃለን እንወድስሃለን

አንተ እኮ ጌታ ነህ

አንተ እኮ ንጉሥ ነህ

አንተ እኮ ክቡር ነህ

አንተ እኮ ልዩ ነህ

የምድር አለቆች ሃያላን ነገስታቱ

በለጠጎች ጥበበኞች ፈራጅና መሳፍንቱ

የቱንም ያህል ታላቅ

ክቡር ሥም ቢኖራቸው

ያነተ ስም ግን ከተጠራ

ከእግርህ ስር ነው መገኛቸው (፪x)

የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ

የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ