እንኳን ደስ አላቹህ
Enkuan Des Alachehu
ትራክ 1 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እንኳን ደስ አለህ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ
እንኳን ደስ አለህ (፪x)
እንኳን ደስ አለሽ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰሽ
እንኳን ደስ አለሽ (፪x)
እንኳን ደስ አላቹህ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሳቹህ
እንኳን ደስ አላቹህ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ይመታ ከበሮ (፪x) አሳምሮ (፪x) ላቆማቸው አብሮ
ይደርደር በገና (፪x) እንደገና (፪x) ለሆነው ገናና
እናመስግን ዛሬ (፪x) በዝማሬ (፪x) የድል ቀን ነው ዛሬ
የታለ ዕልልታ (፪x) ለዚህ ጌታ (፪x) ለጌቶቹ ጌታ
ጋብቻህ (፫x) ለጐረቤት ያብራ አይሁን ለብቻህ ጋብቻህ (፪x)
ጋብቻሽ (፫x) ለጨለማው ያብራ አይሁን ለብቻሽ ጋብቻሽ (፪x)
አዝማች · Chorus
እንኳን ደስ አለህ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ
እንኳን ደስ አለህ (፪x)
እንኳን ደስ አለሽ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰሽ
እንኳን ደስ አለሽ (፪x)
እንኳን ደስ አላቹህ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሳቹህ
እንኳን ደስ አላቹህ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ይመታ ከበሮ (፪x) አሳምሮ (፪x) ላቆማቸው አብሮ
ይደርደር በገና (፪x) እንደገና (፪x) ለሆነው ገናና
እናመስግን ዛሬ (፪x) በዝማሬ (፪x) የድል ቀን ነው ዛሬ
የታለ ዕልልታ (፪x) ለዚህ ጌታ (፪x) ለጌቶቹ ጌታ
ጋብቻህ (፫x) ለጐረቤት ያብራ አይሁን ለብቻህ ጋብቻህ (፪x)
ጋብቻሽ (፫x) ለጨለማው ያብራ አይሁን ለብቻሽ ጋብቻሽ (፪x)
አዝማች · Chorus
እንኳን ደስ አለህ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰህ
እንኳን ደስ አለህ (፪x)
እንኳን ደስ አለሽ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሰሽ
እንኳን ደስ አለሽ (፪x)
እንኳን ደስ አላቹህ (፪x)
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ስላደረሳቹህ
እንኳን ደስ አላቹህ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ