ይህን ትዳር ባርክ
Yehen Tedar Bark
ትራክ 5 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህንን ቤት ባርክ (፪x)
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህን ትዳር ባርክ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
በማስተዋል እንዲጸና በጥበብም እንዲቀና
በመረዳት ባለጠግነት በሕይወት ፍሬዎችም በረከት
አዝማች · Chorus
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህንን ቤት ባርክ (፪x)
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህን ትዳር ባርክ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ተጋብቶ ከዚያም መፋታት አይብቃ ላለመግባባት
አርጋቸው የፍቅር ልጆች ምስክር ይሁኑ ለሌሎች
አዝማች · Chorus
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህንን ቤት ባርክ (፪x)
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህን ትዳር ባርክ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የቤታቸው መሰረቱ አንተነህና አለቱ
የምይናወጥ ይሆናል ተስማምተን አሜን ብለናል
አዝማች · Chorus
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህንን ቤት ባርክ (፪x)
ቸር እግዚአብሔር ሆይ (፪x)
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ
መልካም አይደለም እንዳልክ
ይህን ትዳር ባርክ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ