እረኛዬ
Eregnayie
ትራክ 9 · 3:43 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በለመለመ መስክ እኔን የሚመራኝ
በዕረፍት ውኃ ዘንድ ሁሌ የሚያሰማራኝ
ስለ እኔ የሚያስብ ሚጠነቀቅልኝ
የማይሰለች ወዳጅ ጌታ ይክበርልኝ
አዝማች · Chorus
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
እደገፍሃለሁ እስከዘላለም
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
አታመንሃለሁ እስከዘላለም
ቁጥር 2 · Verse 2
በትርህ ምርኩዝህ እኔን ያፅናናኛል
ከፊቴ ገበታ ተትረፍርፎ ቀርቧል
በጠላቶቼ ፊት በዘይት ቀብተህ
ታሳርፈኛልህ ፅዋዬን ሞልተህ
አዝማች · Chorus
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
እደገፍሃለሁ እስከዘላለም
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
አታመንሃለሁ እስከዘላለም
ቁጥር 3 · Verse 3
ኢየሱስ እረኛዬ የሚያሳጣኝ የለም
እጄን በእጆቹ ይዟል ለዘላለም
ስለ ስሙ ብሎ በጽድቅ ይመራኛል
በሞት ጥላ ባልፍም እሱ ያሳልፈኛል
አዝማች · Chorus
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
እደገፍሃለሁ እስከዘላለም
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
አታመንሃለሁ እስከዘላለም
ቁጥር 4 · Verse 4
በትርህ ምርኩዝህ እኔን ያፅናናኛል
ከፊቴ ገበታ ተትረፍርፎ ቀርቧል
በጠላቶቼ ፊት በዘይት ቀብተህ
ታሳልፈኛልህ ጽዋዬን ሞልተህ
አዝማች · Chorus
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
እደገፍሃለሁ እስከዘላለም
እረኛዬ ነህ በምንም አልሰጋም
አታመንሃለሁ እስከዘላለም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ