እየሱስ ፍቅር
Eyesus Fikir
6:22 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር
ወረት የማያውቀው እውነተኛ ፍቅር
አዝማች · Chorus
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
ቁጥር 2 · Verse 2
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
ቁጥር 3 · Verse 3
የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር
ወረት የማያውቀው የሕይወት ሁሉ ሥር
አዝማች · Chorus
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
ቁጥር 4 · Verse 4
የጌታዬ ፍቅር ነው!
የኢየሱስ ፍቅር ነው!
ቁጥር 5 · Verse 5
የፍቅርን ትርጉም አትፈልጉት የትም
ከኢየሱስ በስተቀር የትም አይገኝም
ነፍሱን በመስቀል ላይ ሰጠን በጭንቅ አልፎ
እንደሰው ተገኘ ክብሩን አሳልፎ
አዝማች · Chorus
የኢየሱስ ፍቅር !
የኢየሱስ ፍቅር !
የጌታዬ ፍቅር !
የኢየሱስ ፍቅር!
ቁጥር 6 · Verse 6
ሐብታም ደሀ የለም ሁሉም ይወደዳል
የሚናቅ ነፍስ የለም ሁሉን ይፈልጋል
ፍቅሩ እንደባህር ነው የማይነጥፍ ዘላለም
ለሰው ልጅ በሙሉ ቢቀዳ አይጎድልም!
አዝማች · Chorus
የኢየሱስ ፍቅር!
የኢየሱስ ፍቅር!
የጌታዬ ፍቅር!
የኢየሱስ ፍቅር!
ቁጥር 7 · Verse 7
ማይለወጥ የማይናወጥ ፍቅር ኢየሱስ ነው
ማይመዘን የማይለካ ዘላለም ውድ ነው!
ማይናወጥ የማይለወጥ ፍቅር ኢየሱስ ነው
ማይመዘን የማይለካ ዘላለም ሚወደው!
ቁጥር 8 · Verse 8
ኢየሱስ ፍቅር ነው!
ኢየሱስ ፍቅር ነው!
ጌታዬ ፍቅር ነው!
ኢየሱስ ፍቅር ነው!
ቁጥር 9 · Verse 9
የሕይወት ምንጭ
ኢየሱስ ፍቅር
ኢየሱስ ፍቅር
ኢየሱስ ፍቅር
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ