ያድናል
Yadinal
ትራክ 7 · 6:28 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ወረደ የእግዚአብሔር ልጅ ሊያደን የሰውን ልጅ
ከጠፋበት ሊመልሰው ከአብ ጋር ሊያስታርቀው
የማይገባውን ውርደት አየ ለፍቅር ስል ተሰቃየ
ራሱን ሰዋ የአብ አንድያ ፍቅር የለም በቃ ከዚህ/ከኢየሱስ ወዲያ/በላይ
አዝማች · Chorus
ምን አለህ ከዚህ በላይ ምን አለ ፍቅር
አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምሕረት ተዋደደ
የዓለም መድህን የዓለም በዛ ለፍቅር ስል ጠቀጣ/የተንገላታ
የአብ አቻ ሰው ተባለ መድህን/በዛ ሊሆን ለኮበለለ
ምን አለህ ከዚህ በላይ ምን አለ ፍቅር
አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምሕረት ተዋደደ
ቁጥር 2 · Verse 2
ያድናል/ አድኖናል እየሱስ ያድናል/አድኖናል
ተመለስ በሉት ያንን ከርታታ
በጨለማው ለምንገላታ
የብርሀን ሕይወት ለርሱም ይድረሰው
አብረን እየኖረን ለምን ይለፈው
ተመለሽ በሏት ያቺን ከርታታ
በጨለማው ለምትንገላታ
የብርሀን ሕይወት ለርሷም ይድረሳት
አብረን እየኖረን ለምን ይለፋት
አዝማች · Chorus
ያድናል ያድናል ያድናል
በዛ ሆነን መድህን ሆነን
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ