መንፈስ ቅዱስ
Menfes Kidus
ትራክ 8 · 5:50 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አፅናኙን መንፈስ ልኮልናል በሰላሙ/በእውነቱ ይምሎናል
ምን ምሰማው ባይሆን ደህና
እንፀናለን መንፈሱ/አምላክ አለንና
እንቆማለን መንፈስ ቅዱስ አለንና
ከማዕበሉ በላይ ከወጀቡም በላይ
ከችግሩም ጥልቀት ከምንሰማው/ከምናየው በላይ
ብርቱ/ደህና የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ
በጨለማው ዓለም ጨለማው በርትቷል
የጭንቅ የምጥ ዜናው ቀን ከሌት ይፋጃል
የብርሀኑ መንፈስ ልባችንን ያዘው
አንጅማ ከፍሙ ማን ነው ምተርፈው
አዝማች · Chorus
መንፈስ ቂዱስ ተሰቶናል በሰላሙ/በእውነቱ ይሞላናል/ይመራናል
በእውነቱ/ በሰላሙ እየመራ እስከፅዖን ያዘልቀናል/ያደርሰናል
ቁጥር 2 · Verse 2
ትናንት ዛሬም ነገም መንፈሱ ይሰራል
ለደረኩ አጥንቶች ሕይወትን ያድላል
ተስፋ ለሌላቸው ተስፋ ተገን ሆኖ
አለ መሀላችን በልባችን ገኖ
አዝማች · Chorus
መንፈስ ቂዱስ ተሰቶናል በሰላሙ/በእውነቱ ይሞላናል/ይመራናል
በእውነቱ/ በሰላሙ እየመራ እስከፅዖን ያዘልቀናል/ያደርሰናል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ